የህወሓት ሊቀመንበር ጓድ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በኣዲስ ኣመት ዋዜማ ያስተላለፋት መልእክት

-2012ዓም ከባድ ፈተናዎችና ቀውሶች የገጠሙበት በህዝባችን ላይ ዘርፈ ብዙ ጉዳቶች የደረሱበት በኮቪድ -19 ምክንያት ምርጫ የተራዘመበት ነው።የትግራይ ህዝብ ግን በማንም ግዜ የሚከበረው የራስን እድል በራስ የመወሰን ህገመንግታዊ መብቱን ተጠቅሞ መሪዎች ስልጣን ላይ የሚቀመጡት በራሴ ውሳኔ እንጂ በኮሮና ሰበብ ኣይደለም በማለቱ ኮቪድ-19 በመከላከል ምርጫ ኣካሂዶ ውጤቱ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።በዚህ ኣጋጣሚ በመላው … Continue reading የህወሓት ሊቀመንበር ጓድ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በኣዲስ ኣመት ዋዜማ ያስተላለፋት መልእክት